Channel
Updated: 2026-07-29
ሳዑዲ ተጨማሪ አምስት ኢትዮጵያውያንን በሞት ቀጣች። ወደ ሳዑዲ አረቢያ አደንዛዥ ዕጽ በድብቅ ሲያስገቡ ተይዘዋል የተባሉት ኢትዮጵያውያን በሞት የተቀጡት ሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. በአሲር ግዛት መሆኑን የአገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስቴር ገልጿል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሳዑዲ መንግስት የ…
ለቤት ለቢሮ እንዲሁም ለካፌ እና ሬስቶራንት የሚሆኑ ሻተር መጋረጃዎችን በላቀ ፍጥነት በቅናሽ ዋጋ እና በጥሩ ከለር አማራጮች እነሆ! አድራሻ: ሠፈራ/ጋርመንት በ+251975854803/ +251960997850 ይደውሉልን።
Media post
በፈረንሳይ እና በስፔን የደረሰዉ ሰደድ እሳት ተባብሶ መቀጠሉ ተነገረ በፈረንሳይ እና በስፔን የሚነደው የሰደድ እሳት ቃጠሎ አሁንም እየቀጠለ ይገኛል፡፡በፈረንሳይ እሳት አሁን ከቦርዶ ከተማ ዳርቻ 15 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ብቻ ይገኛል።በጂሮንድ ክልል 220,000 የሚገመቱ ሰዎች አካባቢያቸዉ…
አስደንጋጭ ጥናት‼️ ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ሴቶች ሚስትን መደብደብን እንደሚያጸድቁ ተገለጸ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ይፋ ባደረገው አዲስ የዴሞግራፊ እና የጤና ዳሰሳ ጥናት፤ ከግማሽ በላይ (55 በመቶ) የሚሆኑ ሴቶች ባል ሚስቱን ለመደብደብ አሳማኝ ምክንያት ይኖረዋል…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የገዛ እህቱን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ የገዛ እህቱን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት መቀጣቱን ፖሊስ አስታውቋል። ተከሳሹ በረከት ስዩም የተባለ ሲሆን በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ወካ አራባ ቀበሌ በ"ቡታ" ተብሎ በሚጠራ ስፍራ …
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በግጭት አደጋ በተጎዱ አካባቢዎች ለሚገኙ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች 31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው። በአፋር፣ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች ለሚገኙ የማኑፋክቸሪንግ፣ አገልግሎ…
ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመውጣት ማቀዷን አስታወቀች ቻድ ከቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ፣ ኒጀር እና ቬንዙዌላ በመቀጠል ፍርድ ቤቱን የመልቀቅ ሂደቱን እንደምትጀምር መግለጿ፣ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሌላው ተጨማሪ ስጋት ሆኗል። የቻድ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፤የፍርድ…

#አዲስ_ነገር_መረጃ #መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ Addis Ababa , Ethiopia Buy Ads : https://telega.io/?r=UbutLo2z #ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇 @addisnegermereja_bot