Channel
ዜና ከምንጩ
Updated: 2026-07-31
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የክልል ተወካዮች ምርጫ መጠናቀቁንና ወደ ውሳኔ አሳላፊዎቹ የ500 ተሳታፊዎች ምዕራፍ የሚሸጋግርበት ላይ ነው ተባለ ዓርብ ፣ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ላይ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮች…
Media post
ጄኤፍኤም ሬዲዮ ከታገደ አንድ ሳምንት በኋላ፤ አሐዱ ሬዲዮ እና አርትስ ቲቪ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው ዓርብ፣ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ጄኤፍኤም 106.7 የሬዲዮ ጣቢያ ለስድስት ወራት ከአየር ላይ እንዲታገድ ከወሰነ ከአ…
Media post
በጋዛ የሚገኙ ታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈቱ የሚያስችል የሰላም ስምምነት መድረጉን ትራምፕ አስታወቁ ዓርብ ፣ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) በጋዛ የሚንቀሳቀሰው ሃማስ እና ሌሎች ሁሉም ታጣቂ ቡድኖች ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈቱ የሚያስችል ታሪካዊ ስምምነት ላይ መ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
Media post
#ቃለምልልስ “የአራን ጦርነት ወደ አፍሪካ ቀንድ እየቀረበ ነው” ባለፈው የካቲት ወር 2026 እ.አ.አ በዩናይትድ ስቴትስና እስራኤል የጋራ ወታደራዊ ዘመቻ በኢራን ላይ የተከፈተው ጦርነት ቅርጹን እየቀያየረ፣ አድማሱን እያሰፋ አምስተኛ ወሩን ተሻግሯል። የጦርነቱ ዳፋ በቀጥታ ተሳታፊ የሆ…
በክልሉ ያለው ግጭት የመልማት አቅምን እየጎዳ በመሆኑ ችግሮች በውይይት መፈታት አለባቸው ሲል የአማራ ክልል ምክር ቤት አሳሰበ ሐሙስ ፣ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) በአማራ ክልል እየተካሄዱ ያሉ ግጭቶችና ጦርነቶች የመልማት አቅምን እየጎዱ መሆናቸውንና ችግሮችን በው…