Channel
Updated: 2026-07-27
ነጻ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደ ምስራቅ ጀርመን የተላኩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በርሊን ከተማ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል። ዓም ? Jemal Abdulaziz
✅ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሬ ስጋ መብላት የተጀመረው መቼ ይመስላችኋል? ይሄ ፎቶግራፍ ከተነሳ እንኳን 112 ዓመት ሞልቶታል። ምስል፦ እ.ኤ.አ 1914 Photo credit Ethiopia history anatomy @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
Media post
ማታ ማታ ከመተኛት በፊት የአዞ ደም መጠጣት በአንዳንድ የ ባህላዊ ህክምናዎች ውስጥ ልዩ ቦታ ይሰጠዋል። በተለይ ማታ ማታ መጠጣቱ የሚከተሉት ተጨማሪ ጥቅሞች አሉት ተብሎ ይታመናል፡ ✅የሳንባና የመተንፈሻ አካላትን ማጽዳት፦ በባህላዊ ህክምና እምነት፣ ማታ ሰውነት እረፍት ላይ እያለ የመ…
ሁላችንም ንፍጥ እንበላለን ✅አፍንጫችን በየቀኑ ከ 1 እስከ 1.5 ሊትር የሚደርስ ንፍጥ ያመነጫል። ይሄ ፈሳሽ የምንተንፈሰውን አየር ለማርጠብና አቧራ እንዲሁም ባክቴሪያዎችን ለመያዝ በጣም አስፈላጊ ነው። በአፍንጫችን ውስጥ ያሉ ጥቃቅን ፀጉሮች (Cilia) ደግሞ ይሄን ንፍጥ በቀስታ ወ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ይህ የቻይናዋ ከተማ ችንግዱ ያሰራችው የኮሪደር ልማት ነው ። ይህች ከተማ ግን ወደዚህ ግዙፍ የመንገድ ልማት ከመግባቷ በፊት ፡ ለእያንዳንዱ ዜጋ ፡ ስራ የሚፈጥሩ ግዙፍ የአውሮፕላን ፋብሪካ ፡ ...... ዘመናዊ የቮልስዋገን እና ቮልቮ ፡ መኪኖችን የሚያመርት ፋብሪካ ። ግዙፍ የመድሀኒ…
☝ሩሲያውያን🇷🇺 ልዩ የሆነ የንባብ ባህል ብቻም ሳይሆን የንባብ ሱስ የተጠናወታቸው ህዝቦች ናቸው፡፡ ሩስኪዎች በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነው በማንበብ ካለማችን ግንባር ቀደም ህዝቦች ናቸው። በሩሲያኖች ህይወት ውስጥ መፅሀፍ ሳይነበብበት ባክኖ የሚያልፍ ቀን የለም። ከላ…
👇የምድራችን ሚስጥራዊ ስፍራዎች ተመልከቱ https://youtu.be/BoJKLnGg9wk

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433