Channel
Updated: 2026-07-27
ዐውደ ንዋይን ያንብቡ! * የባንካችን ዐውደ ንዋይ ዲጂታል መፅሄት በቅፅ 2 ቁጥር 3 ዕትሟ በ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት የተከናወኑ ዐበይት ተግባራትን እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዛ ቀርባለች። መፅሄቷን ማስፈንጠሪያውን በመጫን ያገኛሉ፡ https://combanketh.et/uploads…
ዳጎስ ካለ ጉርሻ ጋር በፍጥነት እና በነፃ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ መላክ ሲፈልጉ ሲቢኢ ኮኔክትን (CBE Connect) ይጠቀሙ! * አሁኑኑ መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ በመጫን የዚህ ዘመናዊ ዲጂታል አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! • ለአንድሮይድ - https://play.google.com/stor…
በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድ በነፃ ይብረሩ! * በውጭ ሀገራት ቆይታዎ በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ የሚፈፅሙት ክፍያ ተጨማሪ ማይሎችን የሚያስገኝልዎ ሲሆን፣ በሰበሰቡት የማይል መጠን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ነፃ በረራን ጨምሮ ሌሎች ጥቅሞችን ማግኘት ይችላሉ…
ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
መልካም የሥራ ሳምንት! * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #Ethiopia #banking #monday #bestwish
የመንገድ ክፍያዎን ሳይቆሙ በቶሎ (TOLO) ይክፈሉ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ETRE) ጋር በመተባበር የመንገድ ክፍያዎን በቀላሉ በስልክዎ መፈፀም የሚያስችል TOLO የተሰኘ መተግበሪያ አዘጋጅቶልዎታል! TOLO መተግበሪያን በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ…
ለክቡራን ደንበኞቻችን፡ * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሥላሴ ቅርንጫፍ አሁን እየተገለገለ ከሚገኝበት ሕንፃ ፊት ለፊት ወደሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ እና ኮምፒዩቴሽናል ሕንፃ የሚዛወር መሆኑን እየገለፅን፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ …
ግብርናዎን ያዘምኑ! ዘመናዊ የግብርና መገልገያ መሣሪያዎችን መጠቀም የግብርና ሥራዎ የልፋትዎን ያክል በውጤት እንዲታጀብ ኑሮዎም እንዲሻሻል ያግዝዎታል። ባንካችን ባዘጋጀው ልዩ የግብርና ብድር ለግብርና ማሽነሪዎች ወይም መሳሪያዎች ግዥ ብድር ማግኘት ይችላሉ! በተጨማሪም ባንካችን • ለሰ…
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia