Channel
Updated: 2026-07-27
ሪያል ማድሪድ ያን ዲዮማንዴን ከአርቢ ሌይፕዚግ ለማስፈረም ተስማማ * ሪያል ማድሪድ የኮትዲቯር የክንፍ መስመር ተጫዋች የሆነውን ያን ዲዮማንዴ ለማስፈረም ከአርቢ ሌይፕዚግ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ተነግሯል፡፡ ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጀርመኑ ክለብ አርቢ ሌይፕዚግ ጋር ያደ…
Media post
Media post
የቡሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ በ49ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ለመሳተፍ የአፍሪካ ሀገራት ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ እየገቡ ነው:: በዚሁ መሠረት፣ የብሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ኤድዋርድ ቢዚማና (ዶ/ር) አዲስ አበባ ገብተዋል
ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ አኅጉር አቀፍ የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን ሲምፖዚየም ታስተናግዳለች ኢትዮጵያ 40 ሀገራትና 26 ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ አጋሮች የሚሳተፉበትን በአኅጉሪቱ ከፍተኛ ትኩረት የሚስብ የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን ሲምፖዚየም ከነገ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 25 ታስተናግዳለች:…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
በቁልቢ እና ሐዋሳ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል አከባበር በየዓመቱ ሐምሌ 19 ቀን የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም እና በሐዋሳ ከተማ በሃይማኖታዊ ሥርዓት ተከብሯል
ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በተገኙበት የወለዱት እናቶች ወደ መጡበት እስኪመለሱ የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ እናደርግላቸዋለን - ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በተገኙበት የወለዱት ሁለቱም አራስ እናቶች ጉባኤውን አጠናቅቀው ወደ መጡበት እስኪመለሱ ድረስ የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ እ…
የባሕር በር፡- የውጭ ምንዛሬ እና የሎጂስቲክስ አዲስ አድማስ በዓለም አቀፍ ንግድ ውስጥ የባሕር በር ማግኘት ብቻ ሳይሆን፣ የተሻለ የሎጂስቲክስ ሥርዓት መገንባት የአንድ ሀገርን የውጭ ምንዛሬ አቅም፣ የምርት ውድድር እና የኢኮኖሚ ነፃነት ይወስናል:: ለረጅም ጊዜ የባሕር በር ጉዳይ ለኢ…

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1