Channel
Updated: 2026-07-26
🚨 አል ሂላል ንዳዬን ለማስፈረም ንግግር ማድረግ ጀምረዋል። 🎖 Fabrizio Romano
ያን ዲያሞንዴ ወደ ሪያል ማድሪድ HERE WE GO [Fabrizo Romano]
🚨 ጋላታሳራይ ራፋኤል ሌአኦን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ውል (loan + buy option) ለማስፈረም ጥያቄ ያቀረበ ቢሆንም ኤሲ ሚላን ግን ተጫዋቹን በቋሚ ዝውውር መሸጥ ይፈልጋል። DiMarzi
🚨BREAKING አርሰናል የሪያል ማድሪዱን ኮከብ ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ለቪኒሲየስ ጁኒየር የሪከርድ ኮንትራት ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። ብራዚላዊው በአሁኑ ጊዜ በማድሪድ በሳምንት ወደ 400,000 ፓውንድ ያገኛል። -DKingTelegraph Share➠ @Ethiopia_433sp…
🚨ሳፖኮ ናድያዬ ወደ ሙኒክ HERE WE GO Fabrizio Romano
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Bradley Barcola is reportedly set to reject a new contract with PSG.
🚨 | ባርሳ ለቅድመ-ውድድር ዘመን ዝግጅት በዚህ ሰኞ ወደ እንግሊዝ ይጓዛል። ራፋ ዩስቴ ከፍሊክ ጋር በመሆን ልዑካኑን የሚመሩ ሲሆን፣ ላፖርታ ደግሞ ቆየት ብለው ቡድኑን ይቀላቀላሉ። [🥇mundodeportivo]
🚨 BREAKING ሪያል ማድሪድ ዲዮማንዴን ለማስፈረም ከሌብዚንግ ጋር በቃል ከስምምነት ደርሷል። ተጫዋቹ የ5 አመት ኮንትራት ለመፈራረም ተስማምቷል። 🥇 Ben Jacobs
🏆 HuluSport — Your daily dose of sports news, updates, fun debates, and weekly rewards! ⚽🔥 Also @ethiopia_433sport For promotion or any contact: @taye2016