Channel
Updated: 2026-07-30
ደህና እደሩ ማድሪዲስታስ!🥰 የነገ ሰው ይበለን!🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
ቪኒ ጁኒየር ይህንን በIG ፖስት የተደረገ ፎቶ Like አድርጎታል ፖስቱም እንደዚህ ይላል አንተ ማድሪድስታ ነህ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ 🤍 ልቡ እኮ ማድሪድ ጋር ነው ያለው ሚዲያዎች ናቸው ያስቸገሩት 🥺🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨 ጆዜ ቪኒሲየስ ጁኒየርን በአዲሱ የክለባችን ማድሪድ ፕሮጀክት ውስጥ የማይተካ አካል አድርጎ አይቆጥረውም። ክለቡ እንዲለቅ አያስገድደውም፤ ነገር ግን በተመሳሳይ ጊዜ ለ"ጥሩ" ጥያቄ በሩን አይዘጋም። ክለቡ ለእሱ እንደ ፊርማ ቦነስ 80 ሚሊዮን ዩሮ መክፈልም ሆነ 80% የምስል መብት …
ሪያል ማድሪድ የ2025-2026 የውድድር ዘመን በከፍተኛ ገቢ እና በታሪኩ ከፍተኛውን EBITDA በማስመዝገብ አጠናቋል። የሥራ ማስኬጃ ገቢ 1.221 ቢልዮን ዩሮ (+ 3.1%) ከባለፈው አመት የስራ ዘመን ገቢ 1.2 ቢልዮን ዩሮ ጭማሪ አሳይቷል፤ ይህም እስከ ዛሬ ድረስ በየትኛውም የስፖ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
እንዲሁ ሳንሰማ አምልጦን ነበር።😳🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨 ማርክ ቤሊንግሃም ከክለቡ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ከእግር ኳስ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት፣ የጁድ ቤሊንግሃምን ከክለቡ መውጣት በተመለከተ ለመወያየት ባለፈው የውድድር ዘመን ማጠቃለያ ላይ ከክለቡ ጋር ተገናኝቶ ነበር።👀 ክለቡ ቤሊንግሃም ለሽያጭ እንዳል…
JUDE🇪🇺🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
ክለባችን ሪያል ማድሪድ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የምንጊዜውም የስፖርት ክለቦችን ሪከርድ በማሻሻል 1.3 ቢልዮን ዩሮ ገቢ ማግኘቱን በራሱ ድህረ ገፅ ይፋ አድርጓል። @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @leularamos