Channel
Updated: 2026-07-28
🚨 ቼልሲ የህክምና ምርመራ ለማድረግ ፈቃድ የተሰጠውን ዳኒ ዌልቤክን ውል ለማጠናቀቅ በሂደት ላይ ነው። በመርህ ደረጃ የሁለት ዓመት ውል ስምምነት አለ። [ David_Ornstein ] SHARE @Ethio_Sport_Uefa
🏆 በትንሽ ኢንቨስትመት ከትልቅ ቦነስ ጋር ያገኛሉ 💥 በWin win Bet ዛሬ ይመዝገቡ እና እስከ 100% የተቀማጭ ቦነስ ያግኙ። ⚽ በስፖርት ይወራረዱ፣ 🎰 የካሲኖ ጨዋታዎችን ይጫወቱ እና ትልቅ ሽልማቶችን ያሸንፉ! ሲመዘገቡ ETBENX የሚለውን ፕሮሞ ኮድ ይጠቀሙ ። 🔥 ከWin…
🚨 ቶተንሃም ሆትስፐርስ ለማንቸስተር ሲቲ የሳምንቱ መጨረሻ ከመድረሱ በፊት በሳቪኖ ላይ የመጨረሻ መልስ እንደሚፈልጉ ነግረዋቸዋል ሲቲ ዝምታን ከመረጠ ከስምምነቱ ወጥተው ወደ ሌሎች አማራጭ ኢላማዎች ያተኩራሉ። [ GraemeBailey ] SHARE @ETHIO_SPORT_UEFA
ሳካ በ አዲስ ገፅታ ተመልሷል። 🔥 SHARE @ETHIO_SPORT_UEFA
🚨BREAKING : ቼልሲ ከብራይተን ጋር ባደረገው ጥሩ ድርድር ተከትሎ ዳኒ ዌልቤክን ለማስፈረም ተቃርቧል። ዝውውሩ በዚህ ሳምንት ሊጠናቀቅ ይችላል። [ ben jacobs ] SHARE @ETHIO_SPORT_UEFA
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🚨🎙️ | ሻን ዳይች : "ህልሜ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ መሆን ነው።"[talkSPORT] SHARE @ETHIO_SPORT_UEFA
" ሜሲ ከሁሉም በላይ ነው" ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለሜሲ እንዲህ ሲል ተናግሯል። "በዓለም ዋንጫው ሜሲ ሶስት ጎሎችን አስቆጥሮ ነበር፣ ከዚያም ምባፔ ሁለት ጎሎችን፣ ከዚያም ሃላንድ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮነበር… ግን ሁልጊዜም አንድ ሰው ከሁሉም በላይ ነበር እና ይህ ሰው ሜሲ ነበር።" …
🚨| ኒውካስል አሁንም ምንም አይነት መደበኛ ጥያቄ እንደተቀበለ ቢክድም ፣ ያገኘሁት መረጃ እንደሚያሳየው ድርድሩ እየተፋጠነ እና አርሰናል እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። እና ነገሮች ትንሽ የተደበቀ የሚመስሉት ለምንድን ነው? ምክንያቱም የስፖርት ዳይሬክተር አንድሪያ ቤርታ በተወሰነ መልኩ …
የግዙፎቹ የአውሮፓ ውድድሮች ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ 👋 ⏩ በዚህ ቻናል ➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➜ ስፖርታዊ ታሪኮች ➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ For Promotion = @bt_ben