Channel
Updated: 2026-07-30
🚨🚨 አርሰናል ብሩኖ ጊማራኤሽን ለማስፈረም በላቀ ደረጃ ውይይት እያደረጉ ሲሆን፡ ከ75 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ በሆነ ሂሳብ ስምምነት ላይ ለመድረስ ተስፋ አድርገዋል። Jacobsben 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨 የብሩኖ ጊማራኤሽ አሁናዊ ሁኔታ እና የወደፊት ዕድል ከኤዲ ሃው ከኒውካስል ዋና አሰልጣኝነት መልቀቅ ጋር በቀጥታ የተያያዘ እንዳልሆነ ይታወቃል። ነገር ግን አርሰናል ብራዚላዊውን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ለማስፈረም የሚያደርገው ጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ መጥቷል በርካታ ምንጮችም…
Hand OF Arsenal ይህን ፖስት ሪፖስት አድርጎታል። 👀 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
ሰበር 🚨 አርሰናል ብሩኖ ጊማሬሽን በ £70 ሚልየን ፓውንድ ለማስፈረም ተቃርቧል ። sr collings 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
How Telegram trading bots — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — advertise within Telegram itself. Analysis of 100+ unique ad creatives.
كيف تُعلن بوتات تداول تيليغرام على تيليغرام ذاتها. تحليل لأكثر من 100 إعلاناً.
Wie Telegram Trading-Bots auf Telegram selbst werben. Analyse von 100+ Creatives.
Cómo los bots de trading de Telegram — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — se anuncian en el mismo Telegram.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ንፅፅር ጋብርኤል ማርቲኔሊ Vs ብራድሊ ባርኮላ Squawka 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨🎙️ቪክቶር ዮኬሬሽ ስለ አትሌቲኮ ማድሪድ የዝውውር ወሬዎች የሰጠው ምላሽ :- "ስለእነዚህ ወሬዎች ምንም ሰምቼ አላውቅም እኔ እስከማውቀው ድረስ የአርሰናል ተጫዋች ነኝ፣ እናም ይህንን ባጅ በመልበስ እኮራለሁ ለአርሰናል መጫወት ሁልጊዜም የህልሜ ነገር ነው። በዚህ ክለብ የማሳልፈው …
ኤድ ሆዉ ከኒዉካስትል እንዲለቅ ካደረጉት ነገሮች መካከል የመጨረሻዉ ምክንያት ጉማሬስ እንደሚሸጥ ማመኑ ነዉ:: _LUKE EDWARDS 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨 ቪኒሲየስ እንዲከፈለው በፈለገው እና ሪያል ማድሪድ ባቀረበው ውል መሀል ያለው የገንዘብ ልዩነት 7 ሚሊዮን ነው። [ Hand OF Arsenal ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #ETHIO_ZENA_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል ZENA ARSENAL በኢትዮጵያ | 2018 CEO | @wase_vip1