Channel
Updated: 2026-07-27
የተሰጠንን ሕዝባዊ አደራ በታማኝነት፣ በጽኑ ትጋት እና በቅንነት በመፈጸም የዜጎቻችንን የኑሮ ጥራት ለማሻሻልና መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት የጀመርነውን ጉዞ አበክረን እንቀጥላለን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የበጎ ፈቃድና የልማት ሥራዎችን በጥብቅ ቅንጅት መምራት ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድና የልማት ሥራዎችን በጥብቅ ቅንጅት መምራት ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባ አዳነች የክረም…
ምክክሩ የሃሳብ ነፃነት የተከበረበት ነው- ተመካካሪዎች
የቻይና አፍሪካ ሆስፒታሎች ህብረት በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን አጋርነት ያጠናክራል – ፕሬዚዳንት ታዬ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና አፍሪካ ሆስፒታሎች ህብረት ትብብር ፕሮግራም በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን አጋርነት ይበልጥ የሚያጠናክር ነው…
https://youtu.be/cc7qYd7E3m0
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ለወጣቶች የምትመች ኢትዮጵያን ለመገንባት እየመከርን ነው – የጉባዔው ተሳታፊዎች አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለወጣቶች የምትመች፣ የተረጋጋችና በጋራ መግባባት የተመሰረተች ኢትዮጵያን ለመገንባት እየተካሄደ ያለው ምክክር ታሪካዊ ሚና እየተጫወተ ነው አሉ በኢትዮጵያ …
የገጠር ኮሪደር የከተማና ገጠርን ሁለንተናዊ ትስስርን ለማሳለጥ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ከተሞች ዘመኑን የዋጁ፣ ውብ፣ ጽዱና ለኑሮ ተስማሚ እንዲሁም ለቀልጣፋና ዲጂታል አገልግሎት ምቹ ይሆኑ ዘንድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው፡፡ በመደመር …
የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ

This is FMC's official Telegram channel. @fmcsport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com