Channel
Updated: 2026-07-28
በፊስቡክ 28 ሚሊዮን ተከታዮች ያለው GiveMeSport ይዞት የወጣው አዲስ መረጃ እንደሚያመልከተው:- "ቪኒሲየስ ጁኒየር ሪያል ማድሪድን ለቆ አርሰናልን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ለቅርብ ጓደኞቹ ተናግሯል!" እውን ይህ የዝውውር ወሬ እውነት ሊሆን ይችላል ትላላችሁ ግን ? ⚽️⚽️⚽…
ጥናት፦ 55% የሚሆኑ ሴቶች በአንዳንድ ሁኔታዎች ባል ሚስቱን መደብደብ ተገቢ ሊሆን ይችላል ብለው እንደሚያምኑ አገር አቀፍ ጥናት አመለከተ። የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ ከጤና ሚኒስቴር እና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካላት ጋር በመተባበር ባካሄደው…
Media post
በዶሃ በተከሰተ የእሳት አደጋ የ23 ኢትዮጵያውያን ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ በኳታር ዶሃ "ሙራ" በተባለው አካባቢ በተከሰተ የእሳት አደጋ 23 ኢትዮጵያውያን ዜጎች በአካልና በንብረት ላይ ጉዳት እንደደረሰባቸው በዶሃ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ። የበርካታ ሀገራት ዜጎች …
በአምቦ ከተማ "120" በሚል ቡድን ዜጎችን በማሰቃየት፣ በድብደብና፣ በመዝረፍ ወንጀል የተጠረጠሩት እነ ካሳዬ ቀነኒሳ ተከሰሱ በአምቦ ከተማ "120" በተባለ በተደራጀ ቡድን ሰላማዊ ዜጎችን በማሰቃየት ፣ በመደብደብ ፣ንብረት የመዝረፍ ወንጀል የተጠረጠሩ ካሳዬ ቀነኒሳ ጉልቲን ጨምሮ 13…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
Media post
የዜና ታሪክ | ከካናዳ የመጣችው እህታችን የታዘበችው "ኢትዮጵያ ውስጥ የደንበኞች አያያዝ (Customer Service) ትልቅ መሻሻል ያስፈልገዋል!" በካናዳ በደንበኞች አገልግሎት (Customer Service) ዘርፍ ለብዙ ዓመታት የሰራችና በዚያው ያደገች አንዲት ኢትዮጵያዊት እህታችን…
Media post