Channel
በዚህ ቻናል ስለ የተለያዩ የtechnology ውጤቶች ስለ Cyber security, ስለ hacking እና የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ Share & Join https://t.me/+B9IclNRA1gljNmFk
Updated: 2026-07-26
በ AI ምክንያት ከፍተኛ አደጋ (ስጋት) ላይ ያሉ ስራዎች የትኞቹ ናቸው? 📉 ስራችሁ ኮምፒውተር ላይ ተቀምጦ፣ ተደጋጋሚ (Routine) የሆነ የዲጂታል መረጃን ማቀነባበር ከሆነ... AI ከእናንተ በተሻለ ፍጥነት እና ርካሽ ዋጋ ሊሰራው ይችላል!"👇 ⚠️ 1. የዳታ ማስገባት እና ቀላ…
ማንኛውንም አፕሊኬሽን ወይም ሶፍትዌር (ለምሳሌ፦ Telegram for Desktop, CapCut, VLC Media Player ወይም WinRAR) ለማውረድ ጎግል (Google) ላይ ፈልገው ያውቃሉ? ሰርች ሲያደርጉ መጀመሪያ የመጣውን ሊንክ ተጭነው ካወረዱ፣ ትልቅ ወጥመድ ውስጥ ወድቀው ሊሆ…
በተለያየ category አሪፍ የሆኑ የAI Platforms ✍Perplexity – best for real-time research and fact-checked answers. ✍Jasper – best for consistent branding and marketing content at scale. ✍Cop…
በቅርቡ በብሔራዊ ባንክ የተጣለው የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይት እገዳ ተፈጻሚነት አጠራጣሪ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም (አሐዱ ራድዮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዲጂታል የንግድ መድረኮች አማካኝነት እንደ ባንክ ያሉ ገንዘብ አስተላላፊ ተቋማትን ሳይጠቀሙ “የቀጥታ …
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ትክክለኛ ሊንኮች‼️ ብሄራዊ ባንክ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ማስተሳሰር እንዳለባቸው መመሪያ ማውጣቱ ይታወሳል። ባንክ መሄድ ሳይጠበቅባችሁ የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። ፋይዳ ለማስተሳሰር …
የወደፊቱ የአለማችን የኢንተርኔት አብዮት Starlink ምንድን ነው? Starlink በኤለን መስክ ድርጅት SpaceX የተመሰረተ የሳተላይት ኢንተርኔት project ነው። የዚህ ፕሮጀክት ተቀዳሚ ተልዕኮው በዓለም ዙሪያ ላሉ የኢንተርኔት አገልግሎት ለማያገኙ ገጠራማና ሩቅ የአለም ክፍሎች …
Media post
ፌስቡክ አካውንት ለጊዜው ለማጥፋት Deactivate ለማድረግ ✅ ፌስቡክ አካውንትዎን ለተወሰነ ጊዜ እረፍት ለመስጠት (Deactivate) እና ሲፈልጉት ለመመለስ (Reactivate) የሚከተሉትን step መጠቀም ይችላሉ። አካውንትዎን ማጥፋት (Deactivate) ማለት ፕሮፋይልዎ እና ይ…