Channel
የጤና ባለሙያው የዳውሮ ነዋሪ ወጣት አማኑኤል ጎዳና በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አማኑኤል የደረሰውን ገንዘብ ከሙያው ጋር የተገናኘ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ ገልጾልናል፡፡
የሐዋሳ ነዋሪ የሆነው ወጣት በረከት ዳሙ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት በረከት በግል ስራ ኦላይን ሴልስ ሽያጭ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ስራውን ለማጠናከር እንደሚያውለው ገልጾልናል፡፡
የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አሸናፊ አዳነ በቆረጠው 48ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አሸናፊ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ በሚያገኘው ገቢ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልምድ አለው፡፡ ሁሌም እንደምንለው ሎተሪ እድል ፊቷን ወደ እር…
በአዲስ አበባ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዮናስ ሲሳይ በቆረጡት የሚሊየን ሎተሪ በነጠላ ትኬት 5ኛ ዕጣ የብር 1ሚሊየን 5መቶ ሺ ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
የ49ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በገበያ ላይ ነው ቆርጠዋል! በየወሩ በርካታ ዕድለኞችን በሽልማት እያንበሸበሸ የሚገኘው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በዚህ ወርም 49ኛ ዙር በመድረስ የ4️⃣ ሚሊየን ብር፣ የ2️⃣ ሚሊየን ብር ፣የ1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን በመያዝ በገበ…
የወለጋ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ገነት ክንዱ አዲስ አበባ ለሥራ በመጡበት አጋጣሚ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ5ኛ ዕጣ የ3ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ ወ/ሮ ገነት አትክልቶችን በመንገድ የሚተዳደሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ለዚሁ ሥራ ማጠናከሪያ እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ …
የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ቆርጠዋል? የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2019 በጀት ዓመት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በገበያ ላይ ይገኛል ፡፡ ከወዲሁ ትኬቱን በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ሚሊየን ብር በ2…