Channel
Updated: 2026-07-29
#ማረጋገጫ ዴቪድ ኦርንስቴንም ቼልሲ ዳኒ ዌልቤክን በእጁ ለማስገባት እጅጉን ስለመቃረቡ መረጃው ደርሶኛል ሲል አትቱዋል !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ሳንቶስ አሰልጣኞችን አስደንቋል!! የዩናይትድ የአካል ብቃት ባለሙያዎች እና አሰልጣኞች እስካሁን ባለው ልምምድ በአንድሬ ሳንቶስ እጅግ ተደንቀዋል። በልምምድ ወቅት ባለው ከፍተኛ ትጋትና ጥንካሬ እና በባህሪውም ረገድ በጣም አዎንታዊ ስሜትን መፍጠር ችሏል። ብራዚላዊው አማካይ ትሁት እና …
ዌልቤክ ወደ ቼልሲ ለማቅናት ተቃረበ !! እንግሊዛዊው የቀድሞ የክለባችን አጥቂ ዳኒ ዌልቤክ ወደ ቼልሲ ለመዘዋወር መቃረቡ ተገለፀ ። ሰማያዊዎቹ ተጨዋቹን ለማዘዋወር ከጫፍ መድረሳቸው ሲሰማ ዝውውሩም በቀናት ውስጥ ይጠናቀቃል የሚል እምነት አለ ተብሉዋል ። ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ …
“ ዩናይትድን ማሰልጠን ህልሜ ነው !! " የቀድሞ የ ኤቨርተን እንዲሁም የኖቲንግሀም ፎረስት አሰልጣኝ ሲያን ዳይች በአሰልጣኝነት ባገለግል የሚሉት ክለብ አለ ተብል ለተነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል :: የእኝሁ ባለልምድ አሰልጣኝ ቀጥተኛ ምላሽ የነበረውም " ማንችስተር ዩናይትድ " የ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued
Media post
ፓትሪክ ዶርጉ በኢንስታግራም ገፁ ! ❤️ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
😱🚨 ሆነ ተከናወነ. 🚨😱 💸 ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ በየቀኑ የ25% ተመላሽ በቤትና ብቻ 🥶 ቤትና አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ Betna.et 📱 Telegram
🚨🔥 ዛሬ በሚካሄዱ ጨዋታዎች እየተዝናኑ በቀመር ቤት ከፍ በተደረጉ ኦዶች↗️ በመወራረድ ያሸንፉ 💰ያሸንፉ 💵ይሸለሙ 💰 ❤️ ለማንኛውም ጥያቄ @kemerbetsupport ፃፉልን kemerbet / telegram
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648