Channel
Updated: 2026-07-29
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇
ደና እደሩ ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን 🙏 @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን እና ዩሪ ቲለማንስን ማስፈረሙን ተከትሎ፣ አሁን ደግሞ ሶስተኛ አማካይ ለማምጣት እቅድ ይዞ በርካታ ተጫዋቾችን እያነፈነፈ ይገኛል። በተጨማሪም ክለቡ የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ከወሰነ፣ የኒውካስሉ ሌዊስ ሆል አሁንም የዩናይትድ የዝውውር እቅድ…
🚨ሰበር ማንቸስተር ዩናይትዶች ጆሹዋ ዚርክዚ በክረምቱ ክለቡን የሚለቅ ከሆነ ለኦሊ ዋትኪንስ ጥያቄ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ናቸው። @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued
በጥቂት ቀናት ውስጥ ታላቁ ቡድናችን ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ይገናኛል። ቅድመ ግምታችሁን comment ላይ። @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
🚨ማንቸስተር ዩናይትድ ከቤንጃሚን ሴስኮ ጋር ሸክሙን የሚጋራ አጥቂ ለማግኘት ገበያው ላይ እየፈለጉ ነው። @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
በሚቀጥለው የውድድር ዘመን እነዚህን አጥቂዎች ማን ያቆማቸው ይሆን? @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹 -------------------------------------------------------------- ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች Any Question 📩 @kiya_united