Channel
Updated: 2026-07-29
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፫/23 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን ከቀጰዶቅያ አገር የሆነውና የጌታችንን ጎን በጦር የወጋው፣ በኋላ ግን አምኖ ሐዋርያና ሰማዕት የሆነው ቅዱስ ለንጊኖስ አረፈ። 📌ይህ ቅዱስ ከጲላጦስ ጭፍሮች ወገን የ…
🔴የቴክኖሎጂ፣ የባርኮድ እና የ Microchip አፈ-ታሪኮች ክፍል(፮)6 በየጊዜው "ባርኮድ ላይ ያሉት ሦስት ረጅም መስመሮች 666 ናቸው"፣ "የክሬዲት ካርድ መታወቂያ 666 ነው"፣ ወይም "በእጅ ላይ የሚቀበር ማይክሮቺፕ (Microchip) የአውሬው ምልክት ነው" የሚሉ ወሬዎችና …
ዑራኤል አባቴ ጠባቂዬ ሞገሴ ታዳጊዬ ዑራኤል ለእኔ ልዩ ነህ የምትረዳኝ ከአምላክ ተልከህ አዝ በደመ ክርስቶስ ዑራኤል መልአል ልትቀድስአለምን በክብር አስጊጦ " " " """ አምላክ መረጠህ ለኔስ ልዩ ነው የአንተ ፍቅር ቁምልኝ ቅ/ዑራኤል በቅድመ እግዚአብሔር አዝ የእውቀትን ፅዋ ዑራኤል…
🤩በስመ አብወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን በነጎድጓድና በመባርቅት ላይ ለተሾመ ለመልአኩ ለቅዱስ ዑራኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ!! ሐምሌ 22 ሊቀ መላእክት ቅዱስ_ዑራኤል ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበትና ለነቢዩ_ዕዝራ_ሱቱኤል የዕውቀትን ፅዋ ያጠጣበት ዕ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-03 · first ad check queued
ናታኔም ነኝ ናታኔም ነኝ አገልግሎቴ አይከፋኝም ታናሽነቴ እጠርጋለሁ ደጅህን ጌታ ዝቅ ብዬ ላንተ ውለታ አዝ ከነገደ ሌዊ ባልሆን ባልሾምም እንደ አሮን የዜማ እቃ ባልይዝ በገና ላመስግንህ በትህትና ደጅ ሆኜ ካንተ በር ተሰፋ አድርጌ ስዘምር ቆጥረህልኝ እንደዋጋ አከበርከኝ ባንተ ፀጋ አዝ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፪/22 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን የጭፍሮች አለቃ የፋሲለደስ ልጅ ታላቁ ቅዱስ መቃርስ ሰማዕት አረፈ። 📌ቅዱስ መቃርስን ከሐዲው ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ዘንድ "ለጣዖት አይሰግድም" ብለው ቢከሰሱት፣ ወደ…
🔴አስተምህሮው ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ገባ❔ (ታሪካዊ ዳሰሳ) ክፍል(፭) 5 በሀገራችን በኢትዮጵያ በነባሩ የቤተክርስቲያን ትምህርትና ሊቃውንት ዘንድ ስለ አጽራረ ክርስቶስ (የክርስቶስ ተቃዋሚ) እና ስለ ዘመን መጨረሻ ሰፊና ጥልቅ ትምህርት ቢኖርም፣ "666" የሚለውን ቁጥር ከዕለት …
ይቺን ዓመት ተወኝ ከአመት እስከ አመት ፍሬን ሳላፈራ ደረቅ እንደሆንኩኝ በራድ ወይም ትኩስ ሁለቱንም ሳልሆን እንዲያው ለብ እንዳልኩኝ አለሁኝ በቤትህ ለሙን መሬትህን እንዳጎሳቆልኲኝ አውቃለሁ አምላኬ ፍሬን ለመቀበል እንዳመላለስኩሁህ ዛሬም ሳላፈራ እሾህን አብቅዬ ደርቄ ጠበኩህ ያልተደረ…
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox 📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue