Channel
Updated: 2026-07-29
አዲሱ የኮሎምቢያ ፕሬዚዳንት አቤላርዶ ኢስፒሬላ በኢትዮጵያ የሚገኘውን የኮሎምቢያ ኢምባሲ እንደሚዘጋ አስታውቋል። የፍልስጤም ኢምባሲንም እንደሚያግድ ገልጿል። በሶሻሊስቱ ጉስታቮ ፔትሮ የየተካውና በአሜሪካ እና እስራኤል የሚደገፈው ኢስፒሬላ በፍልስጤም የሚከፈተውን የፍልስጤም ኢምባሲን ዘግ…
Media post
መልከመልካሙና ልበ መልካሙ የስፔይን መሪ የፍልስጤማውያን ወዳጅ ፔድሮ ሳንቼዝ!
ምሁሩ ፣ ደጉ ፣ የነፃነት ታጋዩ እና ሸበላው ዘንካታውና ግርማሞገሳሙ መሪ ! በትምህርቱም በስነምግባሩም በተክለቁመናውም የታደለው የስፔይኑ ኩራት ሶሻሊስቱ ፔድሮ ሳንቼዝ! እርሱ በትምህርቱ የዘለቀ በአለማችን ላይ አሉ ከሚባሉ ኢኮኖሚስቶችም አንዱ ነው። ስፔይንን በመሪነት ከመረከቡ በፊት…
አሜሪካ ሰሞኑን በኢራን ላይ ስታደርግ የነበረውን ጦርነት ካለ ተኩስ አቁም ስምምነት አቁማለች። ላለፉት ሶስት ቀናትም በኢራን ላይ አንድት ጥቃት አልፈፀመችም ። ይህ የሆነው በዋናነት በሶስት ምክንያት ነው። የመጀመሪያ የአሜሪካ የመሳሪያ ክምች በከፍተኛና አስጊ ሁኔታ እየተመናመነ መሆኑ …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ኢብራሂም ትራኦሬ በኢስላማዊ እንቅቃሴዎች ላይ ጦርነት ከፍቷል። ኢስላምን ሊያጠኑ ከቡርኪናፋሶ የወጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የእስልምና ተማሪዎች በአስቸኳይ ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደ ሀገራቸው የማይመለሱ ከሆነ የቡርኪናፋሶ ዜግነታቸውን ያጣሉ ብሏል። ከኢስላም አክራሪዎች ጋር የምናደርገው…
የየመን ሁቲዎች ማምሻውን በፈፀሙት ጥቃት ሳኡዲ አረቢያ ወደብ አቅራቢያ የነበረን የነዳጅ ጫኝ መርከብ አውድመዋል። ከሳኡዲ አረቢያ አል ሹቃኢቅ ጠረፍ 70 ማይል እርቀት ላይ የነበረው የነዳጅ መርከብ በሁቲዎች ጥቃት ከፍተኛ ፍንዳታን ማስተናገዱን የእንግሊዝ ባህር ሀይል አስታውቋል። ነገሮ…
ትላንት አዳሩን ሁቲዎች በሳኡዲ አረቢያ ጂዛን ላይ የሚገኘውን የአራምኮን የነዳጅ ማእከል በዚህ መልኩ አጥቅተዋል። ይህ ጥቃት የተፈፀመው በሳኡዲ አረቢያ የሚመራው ጥምር ጦር የነመንን ሂደይዳ ወደብ ከደበደባ በሗላ ነው። ሁቲዎች አፀፋውን መውሰዳቸውን ተከትሎ ወጥቱ ተባብሶ ቀጥሏል። ቴሌግ…
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል