Channel
Updated: 2026-07-27
#Grade8 የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ እንዳደረገው የዘንድሮውን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከተፈተኑ 45,034 ተፈታኞች መካከል 29,466 (65.43%) ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ሲያልፉ 15,568 (34.57%) ተማሪዎች ፈተናውን ማለፍ አልቻሉም። የማለፊያ ነጥብ ለመደበኛ ተማሪዎች …
Media post
🎓 በቀጣይ ዓመት ዩኒቨርሲቲ ለመግባት እያሰባችሁ ነው? ዩኒቨርሲቲ ከመምረጣችሁ በፊት የ2026 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎችን ደረጃ ይመልከቱ! 👇 1.Addis Ababa University 2.University of Gondar 3.Jimma University 4.Bahir Dar Universi…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። በክልሉ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 85,531 ተማሪዎች መካከል 83,342 ተማሪዎች ወደ 9ኛ ክፍል የሚያሸጋግራቸውን ውጤት አምጥተዋል፡፡ ዘንድሮ ለፈተና ከተቀመጡ ተማ…
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከል STEMpreneurship የክረምት መርሐግብር አስጀምሯል። 99 የተመረጡ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ፕሮጀክት መሠረት ባደረገው የክረምት መርሐግብር ይሳተፋሉ። መርሐግብሩ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከል፣ STEMpower ኢትዮጵያ እ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የወረቀት ፈተና ፕሮግራም ይፋ ሆኗል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በአብዛኛው በ…
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ወደ ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም በተዛወረው በክልሉ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ከፊል ተማሪዎች ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ጠይቋል፡፡ ቢሮው በቀን 06/11/2018 ዓ.ም ለትምህርት ሚኒስቴር እና ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በጻፈው ደብዳቤ፣ …
የ69 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ አቶ ወልደየስ አያና አሻቦ ይባላሉ፡፡ በ4ኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሚፈተኑ ተማሪዎች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ወላይታ ዞን የተወለዱት አቶ ወልደየስ፤ እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ ተምረው በደርግ ዘመን ትምህርታቸ…
A channel created for sharing 🔺study tips, 🔺short notes, 🔺tutorials, 🔺educational news, 🔺life tips and some motivational quotes ... Ads @temariadbot