Channel
Updated: 2026-07-27
Media post
አድማስ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ያስተማራቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በአዲስ አበባ በሚገኙ 6 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጆቹ ትምህርታቸውን ከደረጃ ሁለት እስከ ደረጃ አራት ተከታትለው ያጠናቀቁ ከ3 ሺህ በላይ የቴክኒክና ሙያ ሰልጣ…
Media post
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የላቀ ማዕከላዊ ላቦራቶሪ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ማዕከላዊ ላቦራቶሪው ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥት በተገኘ ድጋፍ የተገነባ መሆኑ ተገልጿል። ማዕከሉ ዕውቀትን ወደ ሙያዊ ብቃት፣ ምርምርን ወደ ፈጠራ እንዲሁም ፈጠራን ወደ ተግባራዊ መፍትሔዎች ለመ…
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
በሲዳማ ክልል የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት፦ የ6ኛ ክፍል ውጤት ለመመልከት👇 https://sidama6.ministry.et/#/result የ8ኛ ክፍል ውጤት ለመመልከት 👇 https://sidama.ministry.et @tikvahuniversity
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በግልገል ግቤ 1 እና 2 ማዕከል ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ተመራቂዎቹ በተከታታይ የትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። @tikvahuniversity
