Channel
Updated: 2026-07-27
Media post
"የመጀመሪያ አልበሜን ሳወጣ እናቴን በሞት አጥቻለሁ። በቅርቡ ሁለተኛ አልበሜን ሳወጣ ደግሞ ከ3 ወር በፊት ያሳደገችኝን ታላቅ እህቴን በጡት ካንሰር ህመም በሞት አጥቻታለሁ። በጣም ባዝንም ግን አላህ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ።" ተወዳጁ አርቲስት አህመድ ተሾመ(ዲንቢ) ሰይፉ ሾዉ ላይ ቀር…
Media post
ህወሃት የድሮን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት ብሰባዎቹን በድብቅ እያካሄደ ነው። ከፍተኛ የህወሃት መሪዎች በድሮን የሚሰነዘር ጥቃት ስጋት ምክንያት መደበኛ ስብሰባዎቻቸውን በድብቅ የመሬት ውስጥ ቦታዎች እያደረጉ መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል። ይህ እርምጃ የአመራሩን ደህንነት ለማረጋ…
በአዲስ አበባ ጉዳይ የገዢው ፓርቲ አባላት ለሁለት ተከፍለዋል የምክክሩ ጉባዔ ዛሬ ዕረፍት አድርጎ ነው ወደ ውይይት ይመለሳል። ዝርዝር ያንብቡት- cutt.ly/DyyInTbg
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ባለሥልጣናቱ መታሰራቸው ተሰማ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ ELMIS(የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት) ፕሮጀክት ኃላፊ እና የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዋና ሥራ ፈጻሚን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ አመራሮች በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰምቷል። ተጠርጣሪዎቹ በውጭ ሀገር ሥራ ስ…
የተከለከሉ ፕላስቲኮችን ሲያከፋፍሉ የተገኙ 46 የምርት አከፋፋዮች መዘጋታቸውን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ ይህ የተገለጸው ባለሥልጣኑ በትናንትናው ዕለት ባስጀመረው 3ኛ ዙር “ፅዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ” የከተማ አቀፍ መድረክ ላይ ነው። በፕላስቲክ ብክለት ቁጥጥር ሥራ…
📢 ይህን ያውቃሉ! በGIHON BINGO ከሚያገኙት የ10ብር ቦነስ በመነሳት ወደ ብዙ ሺህ ብሮች ማሳደግ እንደሚችሉ GIHON BINGO ሲነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው! እና ምን ይጠብቃሉ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ብቻ ወደ ቤቱ ይወስዳችኋል! እርሶም GIHON BINGON እያመሰገኑ …

መረጃዎችን ለመላክ @fikerassefa