Channel
Updated: 2026-07-27
ርዕስ :_አይቀርም አምናለሁ ተስፋን የሰጠ እሱ ይታመናል መች ይጠረጠራል ከአፉ የወጣ ቃል ሰማያት ዘርግቶል ምድርን አፅንቶል ቃል አለኝ ካንተ ዘንድ ተስፋ ተሰጥቶኛል ቃል ስጋ ይለብሳል የተናገርከኝን እጨብተዋለዉ አንድ ቀን ......ይሆናል አይቀርም አምናለዉ ፀሀፊ:_የአብስራ :ፍቅሬ …
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ 😍 መልካም ዕድል!!!😍 👤Waver @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
(ወንጌል) የነፍሷን ብርሃን ፍለጋ፤ በናፍቆት እንዳለመችው በድቅድቅ ከመስቀል ጀርባ፤ ስትዳክር የከረመችው ታውቃለች የትላንት ነፍሴ፤ የንጋት በሯን ከፋቹን የማየት ትውስታዋ ነው፤ አትረሳም የምስራቹን። 🎶 ላመታት' በበርሃ ጥም ጠብታን እንደናፈቀች፤ ጥም ቆራጭ አጥታ ስትዳክር፤ ከትቢያ…
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
WoW🥹 በአካል አውቃቸዋለሁ ከእርሳቸውም ስለ ወንጌል ስብከት ሰልጥኛለሁ። እንዴት ደስ ይላል 83 አመታትን ወንጌል ማገልገል? 🥹🥰🙏 ከኖሩ አይቀር ያሰኛል። @ye_getamian_mahiber @ye_getamian_mahiber
Painful fact🖐 ተገፍቶ ከመወደቅ ይልቅ ሸርተት ብሎ መሞት ይሻላል 🥹😐
ነፃነት የሰው ልጅ እውቀቱ እየበዛ ሄደ፤ ሃጥያትና አመፃ እጅጉን ጨመረ፤ ነፃነትም በዛ ሁሉ ተፈቀደ፤ በፈጣሪ ስራ እጁን አጠለቀ፤ አዳም ከአዳም ጋር ካልተጋባው አለ፤ እውቀቱ እየበዛ የሄደ ሲመስለው፤ አምላኩን እረስቶ ለሌላ ሰገደ፤ የኋላውን ሳያይ መጓዝን መረጠ:: የነፃነት ብዛት ህግን…

እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @ye_getamian_mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @s_o_l_e_n_y